87 የሕወሓት ትርፍራፊ ወታደሮች በራያ አካባቢ በተደረገ ውጊያ ተደመሰሱ | ረሃቡ የጠናባቸውና በውጊያው የተሸነፉ የትህነግ ወታደሮች ለአማራ ልዩ ኃይል እጅ ሰጡ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በአለፉት 4 ቀናት ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ እስከ አሁኑ ሰዓት ድረስ የሕወሓት ኃይል በርሃብ በሎጂስቲክ እጥረት ከማልቅ በሚል ሰብሮ ለመውጣት የሞት ሽረት ትግል እያደረገ መሆኑን በጠዋቱ 3 ልዩ መረጃዎች ሪፖርት ማቅረባችን ይታወሳል።  በተለም በነጀነራል አሰፋ ቸኮል በመከላከያው ተከቦ ገፍቶ እየመጣበት በመሆኑ መፈናፈኛ ያጣውና ከፍተኛ ውድመት የደረስበት … Continue reading 87 የሕወሓት ትርፍራፊ ወታደሮች በራያ አካባቢ በተደረገ ውጊያ ተደመሰሱ | ረሃቡ የጠናባቸውና በውጊያው የተሸነፉ የትህነግ ወታደሮች ለአማራ ልዩ ኃይል እጅ ሰጡ